Skip to content

Discussion Forum with Media Professionals on the Role of the Media in ensuring women’s Participation in Peacebuilding

August 11, 2022

TIMRAN organized a discussion forum with media professionals from different media outlets. The main objective of the forum is to challenge and influence media actors to emphasize on peace-building in the way of promoting women’s role in peace-building process. The discussion is ended with a created platform which enables the media actors to work together with TIMRAN and other CSOs in peace building-processes.  

ነሃሴ 5, 2014 ዓ.ም   

ትምራን በሰላም ግንባታ ላይ የሴቶችን ተሳትፎ ለማረጋገጥ የሚዲያ ሚና በሚል ርእስ ከተለያዩ ሚዲያዎች ከተውጣጡ የሚዲያ ባለሙያዎች ጋር የውይይት መድረክ አዘጋጅታለች፡፡ የውይይት መድረኩ በዋነኛነት ያተኮረው የሚዲያ ባለሙያዎች የሴቶችን ተሳትፎ ባማከለ መልኩ የሰላም ግንባታ ላይ በማተኮር እንዲሰሩ ማሰቻል ነው፡፡ የውይይት መድረኩም የሚዲያ ባለሙያዎቹ ከትምራን ጋር እንዲሁም ከሌሎች ሲቪክ ማህበራት ጋር በጋራ የሰላም ግንባታ ላይ መስራት የሚችሉበትን መንገድ በመፍጠር ተጠናቋል፡፡

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *