የትምራን ሠራተኞች ዓለም አቀፍ የሴቶች ቀንን ከአቢሲኒያ ባንክ ላምበረት ቅርንጫፍ ተወካዮች ጋር የካቲት 29 ቀን 2015 ዓ.ም በጽ/ቤታቸው አከበሩ።
የአቢሲኒያ ባንክ ተወካዮች በዓሉን በማስመልከት ለትምራን ሥራ አስኪያጅ ኢየሩሳሌም ሶሎሞን የአበባ ጉንጉን አበርክተዋል።
TIMRAN staff celebrates International Women’s Day in their office
TIMRAN staff celebrates International Women’s Day with Abyssinia Bank Lambert Branch representatives on March 08, 2023, in their office.
On the occasion, Abyssinia Bank representatives presented flower wreaths to TIMRAN Executive Directress Eyerusalem Solomon.
