በሲኤስኤስፒ ሁለት ድጋፍ በትምራን አስተባባሪነት ላለፉት አራት ቀናት በፖለቲካ ውስጥ የሚፈጸሙ ጾታዊ ጥቃቶች በተመለከተ ለፖለቲካ ፓርቲ አመራሮች ሲሰጥ የቆየው ሥልጠና የካቲት 17 ቀን 2014 ዓ.ም ላይ ተጠናቀቀ።
በሥልጠናው ማጠናቀቂያ ላይ የትምራን ሥራ አስኪያጅ ኢየሩሳሌም ሶሎሞን ለተሳታፊዎች የምስክር ወረቀት ሰጥተዋል።
The four-days training on GBV in politics given to political party members, organized by TIMRAN, with the support of CSSP II concluded on February 24, 2023.
TIMRAN Executive Directress, Eyerusalem Solomon, hand over certificates to participants.