Skip to content

በሴቶች እና ሰብዓዊ መብቶች ዙሪያ የሚሰሩ ሀገር በቀል የሲቪል ማኅበራት ድርጅቶች በጋራ ያቀረቡት ጥሪ/ጋዜጣዊ መግለጫ

በሴቶች ላይ በሚፈፀሙ ጥቃቶች በግፍ የተገደሉ እህቶቻችንን ለማሰብ በማለም ትላንት በኢ.ሕ.ባ.ሴ.ማ ዋና ጽ/ቤት በተካሄደዉ የሻማ ማብራት ስነ-ስርዓት ላይ በሴቶች ላይ የሚፈጸሙ ጥቃቶችና ግድያዎች እንዲቆሙ የኢትዮጵያ የሕግ ባለሙያ ሴቶች ማኅበር ፣ የኢትዮጵያ ሴቶች ማኅበራት ቅንጅት ፣ የኢትዮጵያ ሴቶች መብት ተሟጋች ፣ የጎዳና ተዳዳሪ ህጻናት መከላከያ ፣ ተሃድሶና ማቋቋሚያ ድርጅት ፣ ትምራን ፣ የኢትዮጵያ የሰብአዊ መብት ተሟጋቾች ማዕከል እና ሴቶች ይችላሉ የተሰኙ ሀገር በቀል የሲቪል ማኅበራት ድርጅቶች በጋራ በመሆን ለተለያዩ ባለድርሻ አካላት የበኩላቸውን ድርሻ እንዲወጡ ጥሪ/ጋዜጣዊ መግለጫ አቅርበዋል፡፡ ሙሉ ጋዜጣዊ መግለጫዉን እንሆ አያይዘን አቅርበንላችኋል።

Joint Statement that calls different stakeholders for action to stop Violence Against Women by Ethiopian Women Lawyers’ Association (EWLA), Network of Ethiopian Women Association (NEWA), Ethiopian Women Rights Advocate (EWRA), Organization for Prevention, Rehabilitation and Integration of Female Street Children (OPRIFS), Timran, Ethiopian Human Rights Defenders Center (EHRDC) and Women Can Do It (WCDI).

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *